ለአስር ዓመቱ የልማት እቅድ ስኬታማነት የትራንስፖርት ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። by January 27, 20210 ለአስር ዓመቱ የልማት እቅድ ስኬታማነት የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።